#ልዩመረጃ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርታዊ ውርርድን (ቤቲንግ) ከሚከውነው ከታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽን ጋር የነበረውን ውል ማቋረጡና የባንክ ሂሳቦች እንዲታገዱ ማዘዙ ተሰማ

MESERETMEDIAneutral2026-07-15 11:31:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ልዩመረጃ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርታዊ ውርርድን (ቤቲንግ) ከሚከውነው ከታምኮን ሶፍትዌር ሶሉሽን ጋር የነበረውን ውል ማቋረጡና የባንክ ሂሳቦች እንዲታገዱ ማዘዙ ተሰማ አሁን የተወሰደው አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃ ቀደም ሲል በድርጅቱ እና በተያያዥ ኩባንያዎች ዙርያ ሲታዩ ከነበሩት የቤቲንግ ዘርፍ ችግሮችና ጥርጣሬዎች ጋር ተያይዞ መሠረት ሚድያ ከሰራቸው የምርመራ ዘገባዎች ጋር የተያያዘ መሆኑ ታውቋል https://www.meseretmedia.org/p/063

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]