የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 50 የሚደርሱ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ነው ተባለ።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-15 11:46:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ 50 የሚደርሱ አዳዲስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ነው ተባለ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የበረራ መዳረሻዎቹን ይበልጥ ለማስፋትና በአህጉሪቱ ያለውን ተደራሽነት ለመጨመር እስከ 50 የሚደርሱ አዳዲስ የመንገደኞችና የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት የመጨረሻ ውሳኔ ላይ መድረሱን ብሉምበርግ ዘግቧል። የአየር መንገድ ግሩፑ የንግድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት፣ በአሁኑ ወቅት የትኞቹን አውሮፕላኖች መግዛት እንዳለባቸው የሚወስን የመጨረሻ የቴክኒክና የፋይናንስ ግምገማ እየተደረገ ይገኛል። አየር መንገዱ 25 መካከለኛ መጠን ያላቸው የመንገደኞች አውሮፕላኖችን በቀጥታ ለመግዛት ያቀደ ሲሆን፣ ተጨማሪ 10 አውሮፕላኖችን ደግሞ ወደፊት በተመሳሳይ ዋጋ የመግዛት መብት የሚያካትት ስምምነት ያደርጋል። ከዚህ በተጨማሪም እስከ 16…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]