“ቁስሎቻችንን በውይይት አክመን፣ የጸናች ሀገር እንገነባለን!”
“ቁስሎቻችንን በውይይት አክመን፣ የጸናች ሀገር እንገነባለን!” "እኛ ኢትዮጵያውያን በሕግና ሥርዓት፣ በጀግንነትና በነፃነት አፍሪካን ያበራን የታላቅ ታሪክ ባለቤቶች ነን! በረዥሙ ታሪካችን ውስጥ፣ ልዩነቶችን ከኃይል ይልቅ በተለያዩ የሽምግልና ሥርዓቶች የመፍታት ጥልቅ ልምድ ያለን ሕዝቦች ነን። ዛሬ ኢትዮጵያ እየመከረች ነው! ልጆቿ ከአራቱም አቅጣጫ ተሰባስበው ያልተጠገኑ ቁስሎችን በውይይት ለማከም ታሪካዊ ጉባኤአቸውን ጀምረዋል" ይህ መልእክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የተጀመረውን ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አስመልክቶ በይፋዊ የፌስቡክ ገጻቸው ያስተላለፉት መልዕክት ነው። በዚህ ታሪካዊ ሀገራዊ ምክክር የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም በመታደላቸው የተሰማቸውን ታላቅ ኩራትም ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፏቸው ዋና ዋና መልዕክቶች፦ 📝 አዲስ ታሪክ…
Read the full story at amharamassmedia ↗