ያገለገሉ ንብረቶችን በመሸጥ ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተነገረ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-15 11:53:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያገለገሉ ንብረቶችን በመሸጥ ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተነገረ የመንግስት ግዥ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ካከናወናቸው ተግባራት መካከል በሽያጭ ከተወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሉን አስታወቀ። ይህ የተገኘው ገቢ የዕቅዱን 103 ፐርሰንት ያሳካ ሲሆን በአገልግሎቱ ታሪክ ከፍተኛው ሆኖ መመዝገብ ተመላክቷል። የአገልግሎቱ የስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ረድኤት ተክሉ በበጀት ዓመቱ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ እንደገለጹት፥ ተቋሙ በስትራቴጂ እና በማዕቀፍ ስምምነት ግዥ 15.6 ቢሊየን ብር የሚያወጡ 74 ውሎችን ተፈራርሟል። በተጨማሪም ለማዕቀፍ ስምምነት ዕቃዎች ግዥ ከ9.2 ቢሊየን ብር በላይ ለአሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ተሰጥቶ ውል እንደተገባ አስረድተዋል። የአገልግሎቱ ዋና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]