#አሜሪካ ለህወሓት ማስጠንቂያ ሰጥታለች❗️
#አሜሪካ ለህወሓት ማስጠንቂያ ሰጥታለች❗️ ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀኑት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከህወሓት አመራሮች ወደ ፕሪቶሪያ ስምምነት እንዲመለሱ ማስጠንቀቃቸው ተሰምቷል፡፡ አምባሳደሩ ለተከታታይ ሁለት ጊዜ ከተሰረዘው የጉዞ እቅዳቸው በኋላ ዛሬ ሐምሌ 8/2018 ዓ/ም ወደ መቀሌ አቅንተው፣ ከሁለት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ማሲንጋ የተወያዩት ከህወሓቱ ምክትል ሊቀመንብር አማኑኤል አሰፋ እና አምባሳደር አዲስአለም ባሌማ ጋር ነው፡፡ የአሜሪካው አምባሳደር ከሁለቱ የህወሓት አመራሮች ጋር ውይይት ካደረጉ በኋ ለክልሉ ሚዲያዎች በሰጡት ማብራሪያ፣ ቡድኑ ወደ ፕሪቶሪያ ስምምንት እንዲመለስ አሳስበዋል፡፡ አምባሳደር ማሲንጋ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመተግበር ወደ ተሟላ ዘላቂ ሰላም ለመሸጋገር በህወሓት በኩል ስላለው ዝግጁነት ጥያቄ ማንሳታቸውን…
Read the full story at ethio_mereja ↗