የተገኘውን አገራዊ የምክክር ዕድል በኃላፊነት ስሜት በመጠቀም ግጭትና ስቃይ በኢትዮጵያ ማብቃት አለበት ተባለ
የተገኘውን አገራዊ የምክክር ዕድል በኃላፊነት ስሜት በመጠቀም ግጭትና ስቃይ በኢትዮጵያ ማብቃት አለበት ተባለ #Ethiopia: ላለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ልዩ ዝግጅት የተገኘውን አገራዊ የምክክር ዕድል በኃላፊነት ስሜት በመጠቀም፣ ግጭትና ስቃይ ማብቃት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓም የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ማዕከል ሲጀመር ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፣ ይህ ምክክር በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ የገዘፈ ዓላማ ያለውና ለአፍሪካ ተምሳሌት የሚሆን መሠረታዊ ጉዳይ መሆኑን ገልጸዋል። አገራዊ ጉባዔው የትላንትን ችግር ፈትቶ ለነገ መሠረት ለማኖር የሚያስችል መሆኑን፣ ታሪክን ለመፃፍ ደግሞ ብዕርና ብራና... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗