የተረሳ ባህላችንን ወደ ሀገራዊ ምክክር አምጥተነዋል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የተረሳ ባህላችንን ወደ ሀገራዊ ምክክር አምጥተነዋል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እየተካሄደ ያለውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፣ የተረሳውን የኢትዮጵያውያን የጋራ ምክክር ባህል ወደ ሀገራዊ የምክክር መድረኩ ማምጣት መቻሉን ገልጸዋል:: ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፣ ምንም እንኳን ሕዝቡ ልሂቃን በሚፈጥሩት ግጭት ሲታመስ ቢቆይም፣ የኢትዮጵያውያን መሠረታዊ ባህል ግን ለምክክር ያደላ መሆኑን አንሥተዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗