የሀገራችን ባሕል ከዋርካ ዛፍ ጋር በፅኑ የሚቆራኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

EBCNEWSNOWneutral2026-07-15 11:59:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገራችን ባሕል ከዋርካ ዛፍ ጋር በፅኑ የሚቆራኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያውያን ባህል ላይ የሚንተራስ ከሆነ ለዛሬ ብቻ ሳይሆን፣ ለሚቀጥሉት አስርት ዓመታት የሚዘልቅ ጽኑ መሠረት መጣል የሚያስችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያውያን ከባህላችን፣ ከማንነታችን እና ከታሪካችን ሳንነጠል በራሳችን ፈቃድና ደስታ እንዲሁም በኃላፊነት ስሜት ውይይቱ የሚካሄድ ከሆነ ልጆቻችን የበለጸገችና የጸናች ሀገር መረከብ ይችላሉ ብለዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]