በህዳሴ ግድብ ንጋት ሀይቅ እየተመረተ ያለው የአሳ ምርት እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ
በህዳሴ ግድብ ንጋት ሀይቅ እየተመረተ ያለው የአሳ ምርት እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ግብርና ቢሮ በሕዳሴ ግድብ ንጋት ሐይቅ በ2018 በጀት ዓመት 11 ሺህ 367 ቶን ዓሣ መመረቱን አስታውቋል።ቢሮው በበጀት ዓመቱ 9 ሺህ 665 ቶን አሳ ለማምረት ታቅዶ እንደነበር ገልጾ ከእቅድ በላይ 11ሺህ 367 ቶን አሳ ማምረት ተችሏል ብሏል። የቤኒሻንጉል ክልል የዓሣ ልማት ባለሙያ አቶ ቡሸን ፉፋ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት የተገኘው ውጤት ከዕቅዱ አኳያ ከፍተኛ ብልጫ ያለው ነው።የወጣቶች እና የባለሀብቶች ቅንጅት ለምርቱ መጨመር ወሳኝ ድርሻ እንደነበረው ያስረዱትአቶ ቡሽን በግድቡ አካባቢ 88 ማኅበራት ተደራጅተው እስካሁን 46 ማኅበራት ስራ መጀመራቸውን አስረድተዋል፡፡ ከአባላቱ መካከል 1ሺህ የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ 55ቱ ሴቶች ናቸው። በድምሩ 1ሺህ 531 አባላት…
Read the full story at zena24now ↗