የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአካውንቲንግ ትምህርት አሰጣጣቸውን ሊከልሱ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት አሳስቧል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአካውንቲንግ ትምህርት አሰጣጣቸውን ሊከልሱ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት አሳስቧል፡፡ በኢትዮጵያ እየተሰጠ ያለው የአካውንቲንግ (የሒሳብ አያያዝ) ትምህርት ጊዜው ከደረሰበት ደረጃ ጋር አብሮ እንዲሔድ ማድረግ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ እንደ ኬንያ እና ኡጋንዳ በመሳሰሉ አገራት የአካውንቲንግ ስርዓተ ትምህርት ከሙያው ጋር በየተናበበ መሆኑን የገለፁት የኢንስቲትዩቱ የቦርድ አባል ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ በዘርፉ ያለውን የከፍተኛ ተቋማት ስርዓተ ትምህርት በመከለስ ከሙያው ጋር የተናበበ እንዲሆን መሥራት ይገባል ብለዋል። በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ መጀመሩ፣ የውጭ ባንኮች ወደ አገር ውስጥ መግባት መጀመራቸውና መሰል የኢኮኖሚ ለውጦች መኖራቸው፤ በሙያቸው ብቁ፣ ጠንካራና ስነ-ምግባር የተላበሱ የሒሳብ ባለሙያዎች…
Read the full story at tikvahuniversity ↗