ምክክሩን በኃላፊነት ስሜት የምናካሂድ ከሆነ ለልጆቻችን የጸናች ኢትዮጵያን ማስረከብ እንችላለን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

FANATELEVISIONneutral2026-07-15 12:35:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምክክሩን በኃላፊነት ስሜት የምናካሂድ ከሆነ ለልጆቻችን የጸናች ኢትዮጵያን ማስረከብ እንችላለን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀገራዊ ምክክር ጉባዔውን በኃላፊነት ስሜት የምናካሂድ ከሆነ ለልጆቻችን የበለጸገች እና የጸናች ኢትዮጵያን ማስረከብ እንችላለን አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የሀገራዊ ምክክር… https://www.fanamc.com/archives/318844

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]