ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ መሪ ከሚያደርጓት ሒደቶች አንዱ ነው፦ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ
ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ መሪ ከሚያደርጓት ሒደቶች አንዱ ነው፦ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ ምክክር ለምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ቀጣና ጭምር ታሪካዊ ምዕራፍ መሆኑን የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ገለጹ:: ልዩ መልዕክተኛው በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያ ለጀመረችው ሀገራዊ የምክክር ሒደት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቀረፁት የሰላም ራዕይ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗