2ተኛ ዙር የቤላ ስፖርት ፉትሳል ውድድር ሊካሄድ ነው
2ተኛ ዙር የቤላ ስፖርት ፉትሳል ውድድር ሊካሄድ ነው 👉አሸናፊዎች 1ሚሊዮን ብር የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ከቤላ ስፖርት ትጥቆች ጋር በመተባበር የፉትሳል እግር ኳስ ውድድር መዘጋጀቱን የቤላ ስፖርት ትጥቆች መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ሚኪያስ ተፈራ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። ይህ ውድድር የስፖርቱን ማህበረሰብ በማነቃቃት እና ወጣቶችን በማሳተፍ ረገድ ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ታቅዶለታል። ውድድሩ መክፈቻ የሚደረገው በቅርቡ ክፍት በተደረገው ጉለሌ ጨፌ የስፖርት ማዘውተሪያ መሆኑ ተነግሯል። ይህ ሁለተኛ ዙር የሆነው የስፖርት ውድድር ሲሆን ወጣቶች እንዲሁም ኤሊት እግር ኳስ ተጫዋቾች በክረምት ጊዜ ሊሳተፉበት የሚችሉ አንድ ወር የሚቆይ ህጋዊ ዳኞች የተመደቡለት ውድድር መሆኑ ተነግሯል። በዚህ ውድድር በኢትዮጵያ…
Read the full story at zena24now ↗