(ዘ-ሐበሻ ዜና) የሚኒሶታ፣ ኮሎራዶ እና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል (አባ ናትናኤል) በሚኒሶታ በሚገኘው የደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ከባድ የእሳት አደጋ አስመልክቶ ይፋዊ መግለጫ እና ዓለም አቀፍ የድጋፍ ጥሪ አስተላለፉ።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የሚኒሶታ፣ ኮሎራዶ እና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል (አባ ናትናኤል) በሚኒሶታ በሚገኘው የደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ከባድ የእሳት አደጋ አስመልክቶ ይፋዊ መግለጫ እና ዓለም አቀፍ የድጋፍ ጥሪ አስተላለፉ። ሊቀ ጳጳሱ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጡት አባታዊ መልእክት፣ ሐምሌ 6 ቀን የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወርሃዊ በዓል አገልግሎት ከተጠናቀቀ በኋላ ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ ቃጠሎ ቤተክርስቲያኗ ሙሉ በሙሉ በመውደሟ በሀገረ ስብከቱ ስም የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል። አባ ናትናኤል በመግለጫቸው ለደብሩ ሰበካ ጉባኤ፣ ለአገልጋዮች እና ለምዕመናን መጽናናትን ተመኝተዋል። ምዕመናኑ ቤተክርስቲያኒቱን ለመግዛት እና ለማቆም ከራሳቸው ይልቅ…
Read the full story at zehabeshanews ↗