በደቡባዊ ኢራን አሜሪካ በፈጸመችዉ ጥቃቶች ከ30 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል
በደቡባዊ ኢራን አሜሪካ በፈጸመችዉ ጥቃቶች ከ30 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የአሜሪካ መንግስት በደቡብ ኢራን ላይ ባደረሰው ጥቃት ከ30 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ሲሉ የኢራን መንግስት ቃል አቀባይ ፋቴሜህ ሞሃጀራኒ ተናግረዋል።"ለሟች ቤተሰቦች ሀዘናችንን እየገለጽን የሞቱትን መታሰቢያ እናከብራለን" ሲሉ በኤክስ ላይ በጻፉት መልዕክት ተናግረዋል። "መንግስት በሙሉ ኃይሉ ከህዝቡ ጎን ይቆማል። የኢራን ደቡባዊ ክፍል የዚህች ምድር ልብ ነው።" ሲሉ አክለዋል፡፡በተያያዘ የአሜሪካ ጥቃት በደቡብ ምስራቅ 7 የኢራን ወታደሮችን መገደላቸዉን የሀገሪቱ ጦር አስታዉቋል፡፡የኢራን ጦር በኢራንሻህር በሚገኘው ባምቦር ጋሪሰን ላይ ለተፈጸመው ጥቃት ምላሽ እንደሚሰጥ በማንሳት ጥቃቱን “የፈሪ ጠበኝነት” ሲል ጠርቶታል። “ለዚህ ወንጀል በተገቢው ጊዜ ወሳኝ ምላሽ ይሰጣል”…
Read the full story at zena24now ↗