#እጅግ በጣም አስቸኳይ መልዕክት‼️
#እጅግ በጣም አስቸኳይ መልዕክት‼️ ከዲፕሎማ ወደ ድግሪ ትምህርታቸውን በክረምት መርሃግብር ለመማር ዕድል የሚያገኙ መምህራን በሐምሌ 11/2018 የ12 ክፍል ተማሪዎች በተፈተኑበት ማዕከላት ፈተና ስለሚሰጥ በቶሎ ተዘጋጅተው ወደ ማዕከላቱ እንዲደርሱ ደብዳቤ ተጽፏል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗