#እጅግ በጣም አስቸኳይ መልዕክት‼️
#እጅግ በጣም አስቸኳይ መልዕክት‼️ ከዲፕሎማ ወደ ድግሪ ትምህርታቸውን በክረምት መርሃግብር ለመማር ዕድል የሚያገኙ መምህራን በሐምሌ 11/2018 የ12 ክፍል ተማሪዎች በተፈተኑበት ማዕከላት ፈተና ስለሚሰጥ በቶሎ ተዘጋጅተው ወደ ማዕከላቱ እንዲደርሱ ደብዳቤ ተጽፏል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗