ኢትዮጵያ የኮፕ32 ሂደትን ለመተግበር ቁርጠኛ ናት – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

FANATELEVISIONneutral2026-07-15 16:14:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የኮፕ32 ሂደትን ለመተግበር ቁርጠኛ ናት – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ32 ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ሂደትን ለመተግበር ቁርጠኛ ናት አሉ። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኮፕ21 ፕሬዚዳንት ከሆኑት ሎረን ፋቢየስ ጋር ስኬታማ የኮፕ32 ጉባኤን ለማካሄድ አስተዋጽኦ ሊኖራቸው በሚችሉ ጉዳዮችና ካለፉት የኮፕ ጉባኤዎች በተገኙ ትምህርቶች እና ግንዛቤዎች… https://www.fanamc.com/archives/318854

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]