የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ከማል በድሪ ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-15 16:15:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ከማል በድሪ ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከ1988 እስከ 2000 ዓ.ም ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት አቶ ከማል በድሪ ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: ሥርዓተ ቀብራቸው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃፊዎች በተገኙበት ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ተፈጽሟል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]