ሞራላዊ ክስረት!
ሞራላዊ ክስረት! #Ethiopia: ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ እንግዲህ ክረምቱ ሰተት ብሎ ሲገባ ፈጣሪ ዝናቡን አመጣጥኖ ይሰጠን ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው፡፡ ከዝናብ ዕጦትና ከተትረፈረፈው ዝናብ የጎርፍ አደጋ ይጠብቀን ዘንድም አጥብቀን መለመን አለብን እላለሁ፡፡ በበኩሌ ከባርኔጣዬ በተጨማሪ ካፖርቴም እያረጀች ስለሆነ ቅዝቃዜውን ለመቌቌም ሳስብ፣ በዚህ ክረምት መጠለያ አጥተውና ተራቁተው ያሉ ወገኖችን እያስታወስኩ መንፈሴ ይታወካል፡፡ ‹አንተ የደላህ ባርኔጣዬ ነተበ ካፖርቴ አለቀ እያልክ ስትናገር ማፈር አለብህ፡፡ እንኳን ከላይ የሚደርቡት ዕርቃናቸውን መሸፈኛ አጥተው ጨካኙን የቅዝቃዜ ወራት በፍርኃት የሚጠበባቁ ቁጥር ስ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/158062/ ----------||…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗