በታክሲ አገልግሎት ላይ አዲሱ መመሪያ ተተገበረ‼
በታክሲ አገልግሎት ላይ አዲሱ መመሪያ ተተገበረ‼ በአዲስ አበባ ከተማ የታክሲ አሽከርካሪዎች ከተወሰነው ታሪፍ በላይ እንዳያስከፍሉ ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ መመሪያ መተግበር ጀመረ። ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌ተሳፋሪዎች ታክሲ ውስጥ እንደገቡ መኪናው ሳይንቀሳቀስ ከመነሻው ላይ ክፍያ እንዲፈጽሙ ታዟል። 📌የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ይህንን መመሪያ ለማስፈጸም በመጫኛ ቦታዎች (ተርሚናሎች) ላይ ተቆጣጣሪዎችን መድቧል። 📌መመሪያው አሽከርካሪዎች በመንገድ ላይ ሳሉ ያለ አግባብ ዋጋ እንዲጨምሩ (ታሪፍ እንዲያስተጓጉሉ) ለመከላከል ያለመ ነው። 📌 ያለ ረዳት የሚሰሩ ታክሲዎች ላይ ይወሰድ የነበረው እርምጃ ለጊዜው መቆሙ የተገለጸ ሲሆን፣ የግድ ረዳት እንዲኖራቸው የሚያስገድደው አሰራርም ተነስቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗