በኢትዮጵያ በጡት ካንሰር ህመም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር  እየጨመረ መምጣቱ  ተነገረ

ZENA24NOWneutral2026-07-15 16:37:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ በጡት ካንሰር ህመም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ በኢትዮጵያ በጡት ካንሰር ህመም የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ተነግሯል።ይሁን እንጂ ቅድመ ምርመራ የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ሁኔታውን አሳሳቢ አድርጓታል ሲሉ በጳውሎስ ሆስፒታል የጡት ካንሰር ኢሜጂንግ ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶክተር ሜሮን አህመድ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ተናግረዋል። ጡት ላይ የሚፈጠሩ እብጠቶች ህመም የላቸውም የሚሉ መዘናጋቶች የካንሰር ህመምን የሚያባብስ በመሆኑ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ተጠቁሟል።ጡት ላይ ህመም የሌለው እባጭ ፣ የጡት መጠን መጨመር፣ የጡት ቅርጽ መቀየር፣ የጡት ቆዳ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች ፣ የጡት ቆዳ ወደ ውስጥ መሰርጎድ ፣የቆዳ መወፈር ፣ የቆዳ መቅላትና የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መግባት ፣ ከወተት ውጭ ያሉ የጡት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]