የአየር ንብረት ለውጥ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም፣ የተገቡ ቃሎችን ወደ ተጨባጭ ተግባር መቀየር አስፈላጊ ነው - ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

EBCNEWSNOWneutral2026-07-15 16:51:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአየር ንብረት ለውጥ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም፣ የተገቡ ቃሎችን ወደ ተጨባጭ ተግባር መቀየር አስፈላጊ ነው - ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ 32 ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የኮፕ 21 ፕሬዚዳንት ከሆኑት ሎረን ፋቢየስ ጋር ተወያይተዋል:: ውይይቱ ለኮፕ 32 በሚደረጉ ዝግጅቶች፣ ጉባኤውን ስኬታማ ለማድረግ አስተዋጽኦ በሚኖራቸው ጉዳዮችና ካለፉት የኮፕ ጉባኤዎች በተገኙ ትምህርቶች ላይ ትኩረት አድርጓል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]