‹‹ምክክራችሁ ለሰላማዊትና ለተግባባች ኢትዮጵያ መሠረት የሚጥል ነው››
‹‹ምክክራችሁ ለሰላማዊትና ለተግባባች ኢትዮጵያ መሠረት የሚጥል ነው›› የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ፣ ዛሬ የሚጀመረውን የአገራዊ ምክክር ጉባዔን አስመልክቶ ለተሳታፊዎች በዋዜማው ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ። ዋና ኮሚሽነሩ አያይዘውም፣ በዚህ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ የወከሉትን ማኅበረሰብ ድምፅና ምኞት ለማስተጋባት ብቻ ሳይሆን ለአገሪቱ የጋራ ዕድልና የወደፊት ዕጣ ፈንታ መሠረት ለመጣል ጭምር በመሆኑ ትከሻቸው ላይ የወደቀው ኃላፊነት እጅግ ታላቅና ጥልቅ ነው ብለዋል። ተሳታፊዎቹ ምክክራቸው በጥበብ፣ በጋራ መከባበርና 'ለሕዝብ ጥቅም ባላችሁ ፅኑ ቁርጠኝነት እንዲመራ እንዲሁም ለመጪው ትውልድ ብሩህ ነገር የሚያሰናዳ እንዲሆን' ምኞታቸው ከልብ እንደሆነ ገልጸዋል። የሚደርሱባቸው ውሳኔዎች፣ የሚፈጥሩት መግባባት እንዲሁም የሚያፀኑት ስምምነት ከዚህ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗