ከአሜሪካው አምባሳደር እንዳይገናኙ ሆነ!
ከአሜሪካው አምባሳደር እንዳይገናኙ ሆነ! የቀድሞ የ #ትግራይ ጊዜያዊ ክልል አስተዳደር ፕሬዚዳንት ታደሰ ወረደ ከ #አሜሪካው አምባሳደር ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸው ተገለፀ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በ #መቀለ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት፤ የጸጥታ ኃይሎች ሌተናል ጄነራሉ ወደ ስብሰባው እንዳይጓዙ በመከልከላቸው ምክንያት መሰረዙን ጉዳዩን የሚያውቁ ምንጮች ገለጹ። ይህ የሆነው አምባሳደር ማሲንጋ ለስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት መቐለ መግባታቸውን ተከትሎ ነው። ምንጮች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለጹት፤ ቀደም ሲል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት የነበሩት ሌተናል ጄነራል ታደሰ ከአምባሳደር ማሲንጋ ጋር ለመገናኘት የተያዘ ቀጠሮ የነበራቸው ቢሆንም፥ የጸጥታ ኃይሎች ለጄነራሉ የተመደቡ…
Read the full story at addis_reporter ↗