የሕፃናትንና የወጣቶችን ግንዛቤ ለማሳደግ የታለመው ‹‹የንባብ ከተማ››

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-15 19:17:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕፃናትንና የወጣቶችን ግንዛቤ ለማሳደግ የታለመው ‹‹የንባብ ከተማ›› #Ethiopia: ክረምት ሲገባ ጎልተው ከሚታዩ ጉዳዮች መካከል የትምህርት ቤቶች መዘጋት አንዱ ነው፡፡ ወቅቱ ተማሪዎች መደበኛ ትምህርታቸውን አጠናቀው ክረምቱን በተለያዩ ሁኔታዎች የሚያሳልፉበት ነው፡፡ በተለይ በከተማ አካባቢዎች የሚኖሩ ወጣቶችና ሕፃናት ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት የማጠናከሪያ ትምህርት በመማር፣ ቤተሰብ በመጠየቅ እንዲሁም ፊልሞችንና ቴአትሮችን በመከታተል ነው፡፡ አሁን አሁን ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ሥልጠናዎች እየተለመዱም መጥተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በክረምቱ ሕፃናትና ወጣቶች ክረምቱን የሚያሳልፉበት፣ አዕምሯዊ፣ ሥነ ልቦናዊና ማኅበራዊ ዕድገታቸውን የሚያዳብሩበት ትምህርታዊና አዝናኝ ቴአትሮችን ማዘጋ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]