#Tech

ETHIO_MEREJAneutral2026-07-15 19:17:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

#Tech የGmail address ስም መቀየር የሚቻልበትን አሰራር ጎግል ይፋ አደረገ። በሰው ስም ተጠቅማችሁ ወይም ከዚ በፊት በችኮላ ወይም ሳታስቡት በድንገት የሰጣችሁትን የGmail address ስም ከዛሬ ጀምሮ መቀየር ትችላላችሁ። ለምሳሌ [email protected] የነበረውን ወደ [email protected] መቀየር ትችላላችሁ። 👉ይህንንም ለማድረግ የስልካችሁ settings በመግባት Google services — Manage your Google account —- Personal info —- Email —- Google account Email — change Google account Email ድጋሜ ለመቀየር ወይም ለማስተካከል ከፈለጋችሁ 1 አመት መጠበቅ እንዳለባችሁ Google አስታውቋል። ጠቃሚ ነውና ለወዳጆ ያካፍሉ! ሼር! ---ETHIO-MEREJA-- ​👉 T.me/ethio_mereja

Read the full story at ethio_mereja ↗
AdYour ad here[email protected]