የሰውን እጅ ተፈጥሯዊ አሰራር በመኮረጅ የተሰራው NEO፣ በዓለማችን እጅግ ዘመናዊው ሮቦት ሆኗል።
የሰውን እጅ ተፈጥሯዊ አሰራር በመኮረጅ የተሰራው NEO፣ በዓለማችን እጅግ ዘመናዊው ሮቦት ሆኗል። ሞተሮቹን በክንዱ ላይ አድርጎ ኬብሎችን በመጠቀሙ ምክንያት፦ * ከ ሰው ፍጥነት በላይ መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን፣ ከእጁ ላይ ሊወድቅ ያለን ብርጭቆ ወዲያውኑ ማዳን የሚያስችል ከፍተኛ የዳሰሳ ስሜት አለው። * ውሃ የማያስገባ በመሆኑ እቃ ማጠብ የሚችል ሲሆን፣ ከህፃናት ጋር ያለስጋት መሆን የሚያስችል ልስላሴ እና ጥንቃቄ አለው። * ከቤት ውስጥ ስራዎች (እንደ ልብስ ማጠፍ) አልፎ፣ ወደፊት ለአካል ጉዳተኞች ዘመናዊ ሰው ሰራሽ አካላትን ለመስራት ትልቅ አማራጭ ነው። 🧨 Watch Full Video https://vt.tiktok.com/ZSXSvUuXY/ https://vt.tiktok.com/ZSXSvUuXY/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Read the full story at ethio_techs ↗