አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በሳምንት ውስጥ ወደ መቐለ እንደሚመለሱ ተገለጸ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-15 21:26:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በሳምንት ውስጥ ወደ መቐለ እንደሚመለሱ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ዛሬ በትግራይ ክልል መቐለ ያደረጉት ጉብኝት በቀጠናዊ ሰላምና ፀጥታ፣ በሰብዓዊ ዕርዳታ እና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። የክልሉ አመራር አቶ አማኒኤል አሰፋ፣ አምባሳደር ማሲንጋ ከክልሉ አመራሮች የቀረቡላቸውን ሀሳቦች ለፌዴራል መንግሥት ካቀረቡ በኋላ በሳምንት ውስጥ ወደ መቐለ እንደሚመለሱ ገልጸዋል። " አሁን ያሉ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ዝግጁ ነን ፤ ይህንንም ለአምባሳደሩ አስረድተናል " ብለዋል። በተጨማሪም፣ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በቅርቡ ያደረጉት ጉብኝት በፌዴራል መንግሥትና በትግራይ መካከል የነበረውን ውጥረት ለማርገብ የተፈለገውን ውጤት እንዳላመጣ ገልጸዋል። በሌላ በኩል፤ የቀድሞው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]