#ማስታወቂያ
#ማስታወቂያ ለህብረት ሥራ ማህበረት አደረጃጀቶች በሙሉ! ኦሮሚያ ባንክ ዩኒየኖችን፣ ቁጠባ እና ብድር አቅራቢ ማህበራትን፣ መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበራትን እና አባላቶቻቸዉን በልዩነት ተጠቃሚ የሚያደረግ ‘’Cooperative Societies Product Package’’ የተሰኘ የባንክ አገልግሎት ስራ ላይ አዋለ፡፡ ይህ የባንክ አገልግሎት የህብረት ሥራ ማህበረትን አጠቃላይ የፋይናንስ እንቅስቃሴ ላይ እሴት በመጨመር አደረጃጀቶቹን እና አባላቶቻቸዉን በእጅጉ ተጠቃሚ የሚያደርግ ነዉ፡፡ ይህን አገልግሎት የሚጠቀሙ የህብረት ሥራ ማህበረት አደረጃጀቶች፤ ከባንካችን በትንሹ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ ከባንኩ የተሟላ የፋይናንስ አቅራቦት ያገኛሉ፣ የህብረት ሥራ ማህበረት አሰራርን የሚያዘምን ቴክኖሎጂ ያገኛሉ፣ ከባንኩ ጋር በመሰረቱት የስራ ግንኙነት ልክ በባንኩ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗