ከወለድ ነፃ የተሰባሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሱ ተጠቆመ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-16 04:21:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከወለድ ነፃ የተሰባሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሱ ተጠቆመ #Ethiopia: ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ከተጀመረበት ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ የተባለ ወለድ ነፃ ተቀማጭ ገንዘብ በ2018 የሒሳብ ዓመት መስብሰቡንና አጠቃላይ ከወለድ ነፃ የተሰባሰበው የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሱ ተጠቆመ፡፡ የኢትዮጵያ ባንኮች ከወለድ ነፃን ጨምሮ በ2018 የሒሳብ ዓመት በአጠቃላይ ያሰባሰቡት ተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከ4.5 ትሪሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተሰባሰበው የተቀማጭ የገንዘብ መጠን ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ መሻገሩ ታውቋል፡፡ የ2018 የሒሳብ ዓመት የባንኮች አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን አሰባሰብን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]