ቻይና የመጀመሪያውን የጭንቅላት ቺፕ ገበያ ላይ አዋለች

ADDIS_NEWSneutral2026-07-16 06:03:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቻይና የመጀመሪያውን የጭንቅላት ቺፕ ገበያ ላይ አዋለች ​ቻይና በዓለም መጀመሪያ የሆነውን ለንግድ የቀረበ የጭንቅላት ቺፕ ንቅለ-ተከላ በተሳካ ሁኔታ በማካሄድ አዲስ ታሪክ ሰርታለች። “NEO” የተሰኘው ይህ ቺፕ በሻንጋይ ሁዋሻን ሆስፒታል በአደጋ ምክንያት እጁ ሽባ በሆነ ታካሚ ላይ ተገጥሟል። ​ይህ ቴክኖሎጂ የአሜሪካው ቢሊየነር ኤሎን ማስክ ኩባንያ ከሆነው “ኒውራሊንክ” ቀድሞ የንግድ ፈቃድ በማግኘት በሆስፒታሎች ውስጥ ጥቅም ላይ መዋል መጀመሩ ትልቅ ስኬት ሆኗል። ኒውራክል ሜዲካል ቴክኖሎጂ በተባለ የሀገር ውስጥ ኩባንያ የተሰራው ይህ መሣሪያ፣ ከሌሎች ተመሳሳይ ቴክኖሎጂዎች በተለየ የሰውን የአንጎል ህዋስ ሳይጎዳ ከውጪው ክፍል ላይ በመጣበቅ የአንጎል መልዕክቶችን ወደ እጅ እንቅስቃሴ የመቀየር አቅም አለው። ​የቻይና መንግሥት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማነቃቃትና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ዓለምን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]