የወርቃማ ዘመን ጅማሮ የሆነው ሀገራዊ ምክክር

FANATELEVISIONneutral2026-07-16 06:10:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የወርቃማ ዘመን ጅማሮ የሆነው ሀገራዊ ምክክር ትናንት በይፋ የተጀመረው ታላቁ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፣ ሀገሪቱ ለዘመናት ከተሸከመችው ቁርሾና ግጭት ወጥታ ወደ አዲስ ብሩህ ምዕራፍ የምትሻገርበት የወርቃማ ዘመን ጅማሮ ነው፡፡ ይህ መድረክ ጠብመንጃን በሃሳብ የበላይነት ለመተካትና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጣለ ታላቅ የትውልድ አደራ ነው። ኢትዮጵያ ረጅም፣ ኩሩ እና ዘርፈ-ብዙ ታሪክ ያላት ሀገር ብትሆንም፣ በሂደት ውስጥ ግን በርካታ መዋቅራዊ የፖለቲካ አለመረጋጋቶችን፣… https://www.fanamc.com/archives/318863

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]