የወርቃማ ዘመን ጅማሮ የሆነው ሀገራዊ ምክክር

WELCOMEneutral2026-07-16 06:20:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትናንት በይፋ የተጀመረው ታላቁ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ሀገሪቱ ለዘመናት ከተሸከመችው ቁርሾና ግጭት ወጥታ ወደ አዲስ ብሩህ ምዕራፍ የምትሻገርበት የወርቃማ ዘመን ጅማሮ ነው ይህ መድረክ ጠብመንጃን በሃሳብ የበላይነት ለመተካትና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጣለ ታላቅ የትውልድ አደራ ነው ኢትዮጵያ ረጅም ኩሩ እና ዘርፈ-ብዙ ታሪክ ያላት ሀገር ብትሆንም በሂደት ውስጥ ግን በርካታ መዋቅራዊ የፖለቲካ አለመረጋጋቶችን የታሪክ አረዳድ 8230 The post የወርቃማ ዘመን ጅማሮ የሆነው ሀገራዊ ምክክር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]