ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤሎምቢ (ዶር) ጋር ተወያይተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ምሽት ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤሎምቢ (ዶር) እና ከባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል በውይይቱ በአጋርነት ዕድገት እና በአፍሪካ የወደፊት ዕድሎች 8230 The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗