ምክክሩ የፀና ቃልኪዳን የሚፈጠርበት ነው ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶር )

WELCOMEneutral2026-07-16 06:20:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሀገሪቱ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በህዝብና በመንግሥት መካከል አዲስና የጸና የታመነ ቃልኪዳን የሚፈጠርበት ምዕራፍ ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶር) ኮሚሽነሩ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉትን ቆይታ ምክክር እንደ ህይወት ነው ህይወት እስካለ ድረስ ሂደቱ ይቀጥላል ብለዋል ምክክሩ ዘላቂ የሰላም ባህል ለመገንባት የሚያስችል 8230 The post ምክክሩ የፀና ቃልኪዳን የሚፈጠርበት ነው 8211 ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶር ) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]