ኢትዮጵያ የኮፕ32 ሂደትን ለመተግበር ቁርጠኛ ናት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር)
አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ32 ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶር) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ሂደትን ለመተግበር ቁርጠኛ ናት አሉ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) የኮፕ21 ፕሬዚዳንት ከሆኑት ሎረን ፋቢየስ ጋር ስኬታማ የኮፕ32 ጉባኤን ለማካሄድ አስተዋጽኦ ሊኖራቸው በሚችሉ ጉዳዮችና ካለፉት የኮፕ ጉባኤዎች በተገኙ ትምህርቶች እና ግንዛቤዎች ላይ በዛሬው 8230 The post ኢትዮጵያ የኮፕ32 ሂደትን ለመተግበር ቁርጠኛ ናት 8211 ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗