ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች
ቀይ ባህርን ያጣንበት አጋጣሚ የእኩይ ታሪካዊ ክስተት አንዱ መገለጫ ነው ኢትዮጵያ ለሺ ዘመናት ያስተዳደረችውን በባለቤትነት የያዘችውን ለራሷም ለከባቢውም መጠቀሚያ ያኖረችውን ቀይ ባህር ያልተመረጠና ያልተወያየ መንግሥት በሸፍጥ ኢትዮጵያን የጂኦግራፊ እስረኛ እንዲያደርግ ያደረገበት ዋና ምክንያት በውስጥ ያለ ስንፍና እንጂ የኢትዮጵያን መሻትና ጥቅም ማስቆም የሚችል ኃይል ስለነበረ ስላለ ስለሚኖር አይደለም ሁልጊዜም ጥቅማችንን አሳልፈን የምንሰጠው 8230 The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗