ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ መልካም ዘሮች የሚዘሩበት ጉባኤ

WELCOMEneutral2026-07-16 06:20:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ ምዕራፍ ለመክፈትና ለዘመናት የዘለቁ ውስብስብ የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ትስስር ክፍተቶችን በውይይት ለመፍታት ወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎችና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የወከሉ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን በማሰባሰብ የጀመረው ሂደት የሀገራዊ ምክክር ሂደት ዛሬ ላይ ስምንት አጀንዳዎችን ለይቶ የምክክር ጉባኤ 8230 The post ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ መልካም ዘሮች የሚዘሩበት ጉባኤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]