ምክክሩን በኃላፊነት ስሜት የምናካሂድ ከሆነ ለልጆቻችን የጸናች ኢትዮጵያን ማስረከብ እንችላለን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-07-16 06:20:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የሀገራዊ ምክክር ጉባዔውን በኃላፊነት ስሜት የምናካሂድ ከሆነ ለልጆቻችን የበለጸገች እና የጸናች ኢትዮጵያን ማስረከብ እንችላለን አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት የሀገራዊ ምክክር ጉባዔው ኢትዮጵያ 8230 The post ምክክሩን በኃላፊነት ስሜት የምናካሂድ ከሆነ ለልጆቻችን የጸናች ኢትዮጵያን ማስረከብ እንችላለን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]