ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-07-16 06:20:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ካያ ካላስ ጋር ተወያይተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ካያ ካላስን ዛሬ ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል በውይይታቸውም በአውሮፓ ሕብረት እና አፍሪካ መካከል 8230 The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]