የምክክር መድረኮች ስህተትን ለማረምና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ዕድል ይሰጣሉ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

WELCOMEneutral2026-07-16 06:20:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ የምክክር መድረኮች ስህተትን ለማረምና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ዕድል ይሰጣሉ አሉ የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በተገኙበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ መካሄድ ጀምሯል በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት ኦሊሴጉን 8230 The post የምክክር መድረኮች ስህተትን ለማረምና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ዕድል ይሰጣሉ 8211 ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]