(ዘ-ሐበሻ ዜና) ከዚህ ቀደም የኢራን መደበኛ ጦር በዮርዳኖስ «አዝራቅ» አየር ኃይል የጦር ሰፈር ላይ የድሮን ጥቃቶችን መፈጸሙን መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ የኢራን አብዮታዊ ጠባቂ ጦር በተመሳሳይ የጦር ሰፈር ላይ በሚሳኤል የታገዘ ጥቃት ማድረሱን አስታውቋል።

ZEHABESHANEWSneutral2026-07-16 06:32:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ከዚህ ቀደም የኢራን መደበኛ ጦር በዮርዳኖስ «አዝራቅ» አየር ኃይል የጦር ሰፈር ላይ የድሮን ጥቃቶችን መፈጸሙን መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ የኢራን አብዮታዊ ጠባቂ ጦር በተመሳሳይ የጦር ሰፈር ላይ በሚሳኤል የታገዘ ጥቃት ማድረሱን አስታውቋል። አብዮታዊ ጠባቂ ጦሩ ለዮርዳኖስ ሕዝብ ባስተላለፈው መልእክት፣ ኃይሎቹ "በዮርዳኖስ አል-አዝራቅ በሚገኘው እጅግ ግዙፍ የጦር ሰፈር ውስጥ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች ማቆሚያ እና አዲሱን የአሜሪካ የምዕራብ እስያ የዕዝ እና ቁጥጥር ማዕከል 'ካይበር-ሻካን' በተሰኙ ባሊስቲክ ሚሳኤሎች ኢላማ በማድረግ አውድመዋል" ሲል ገልጿል። ጥቃቱ የተፈጸመው፣ በአህቫዝ ከተማ 121 የካንሰር ታማሚ ሕፃናት ከመጠለያቸው እንዲፈናቀሉ ላደረገው የአሜሪካ ጥቃት፣ እንዲሁም በመጋቢት ወር በሚናብ (ከተማ በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]