በአዳማ ከተማ የወደዳትን ሴት የራሱ ለማድረግ በኃይል በወሰደዉ እርምጃ የግድያ ወንጀል የፈጸመዉ ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ

ZENA24NOWneutral2026-07-16 06:32:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዳማ ከተማ የወደዳትን ሴት የራሱ ለማድረግ በኃይል በወሰደዉ እርምጃ የግድያ ወንጀል የፈጸመዉ ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ በሀያዎቹ መጀመርያ የእድሜ ክልል ላይ የምትገኘዉ አያት ከድር መልከ ግቡ ወጣት ስትሆን ትውልድና እድገቷ በአርሲ ዞን በቆጂ ወረዳ ካሉ ገጠራማ ቀበሌ ነዉ፡፡ በትዉልድ አካባቢዋ ያለፍላጎቷ ወደ ፍቅር ህይወት እርሷን ለማስገባት የነበረዉን ግፊት ሽሽት ወደ አዳማ ከተማ እንደመጣች የአዳማ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና መምርያ የኮምንኬሽን ፅህፈት ቤት ሐላፊ ምክትል ኮማንደር ታምራት ጌታሑን ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡ በአዳማ ከተማ ሚጊራ ወረዳ፣በአንድ ካፌ ውስጥ በጀበና ቡና ንግድ ምግብና መኖሪያዋ እዛው ሆኖ በወር ሶስት ሺሕ ብር እየተከፈላት ተቀጠረች።አያት እዚያ ካፍቴርያ ስትቀጠር ከምታገኘው ቲፕ አጠረቃቅማ በመጠቀም የወር ደሞዟን ሶስት ሺሕ ብር ደግሞ በቀጥታ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]