ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የሑዋዌ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኤሪክ ዩዋን ጋር ተወያዩ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-31 10:17:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የሑዋዌ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኤሪክ ዩዋን ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የሑዋዌ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኤሪክ ዩዋን ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኢትዮጵያ የሑዋዌ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመኾን በቅርቡ ሥራ ከጀመሩት ኤሪክ ዩዋን ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል። በውይይታችንም መንግሥት የኢትዮጵያን የዲጂታል ጉዞ ለማስቀጠል እና ለማፋጠን እየሠራቸው ያሉ የዲጂታል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]