ቅዳሜ በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ሊደረግ ነው‼
ቅዳሜ በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ሊደረግ ነው‼ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እና እስራትን ለመቃወም፣ ለመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጠራው ሰልፍ ከመንግሥት ፈቃድ ማግኘቱን አስተባባሪዎቹ አስታወቁ። የትግራይ ሰላምና የለውጥ ምክር ቤት የጠራው ይህ ሰልፍ፤ በትግራይ ወጣቶች ላይ እየተፈጸመ ያለውን አፈሳ ለማውገዝ፣ የታሰሩ እናቶችን ድምፅ ለማሰማት እና በአዲስ አበባ ለሚገኙ የትግራይ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ ለመጠየቅ ያለመ ነው ተብሏል። በሰልፉ ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተፈናቃዮች እንደሚሳተፉም ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…
Read the full story at wasulife ↗