የቀድሞው የአሜሪካ ፕ/ት ጆ ባይደን በፕሬዚዳንትነት ዘመናቸው ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ጻፉ።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-16 10:11:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቀድሞው የአሜሪካ ፕ/ት ጆ ባይደን በፕሬዚዳንትነት ዘመናቸው ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ጻፉ። የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፕሬዚዳንትነት ዘመናቸው ላይ የሚያተኩረውንና “Promise Me, America / ቃል ግቢልኝ አሜሪካ ) የተሰኘውን አዲስ መጽሐፋቸውን በቀጣዮቹ ወራት እንደሚያወጡ ተናግረዋል። መጽሐፉ ባይደን በዋይት ሃውስ በነበሩበት ወቅት የወሰዷቸውን ታሪካዊ ውሳኔዎች ማለትም የኮቪድ-19 ወረርሽኝን፣ የኢኮኖሚ ቀውሶችን፣ የአፍጋኒስታንና የዩክሬን ጦርነቶችን እንዲሁም እ.ኤ.አ የጃንዋሪ 6 የካፒቶል ሂል ጥቃትን ተከትሎ የነበሩ ሁኔታዎችን የሚዳስስ እንደሆነ አንስተዋል። ባይደን መጽሐፉ መስከረም ወር ላይ እንደሚወጣ ቀደም ሲል በአጋጣሚ መናገራቸውን ተከትሎ፣ የዲሞክራቲክ ፓርቲ አባላት “የባይደን የፕሬዚዳንትነት ታሪክ በምርጫው ወቅት መነሳቱ ድምፅ ሊያሳጣን ይችላል”…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]