ሰሜን ኮርያን ጨምሮ ለበርካታ አገራት ያለቪዛ እንዲገቡ ኢትዮጵያ ፈቀደች፡፡

ADDIS_NEWSneutral2026-07-16 10:18:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰሜን ኮርያን ጨምሮ ለበርካታ አገራት ያለቪዛ እንዲገቡ ኢትዮጵያ ፈቀደች፡፡ ኢትዮጵያ ለውጭ ዜጎች ያለቪዛ የሚገቡበትን (እንደደረሱ የሚያገኙበትን) ሥርዐት እውን አድረጋለች፡፡ በዚህ መሠረትም የ119 አገራት ዜጎች ኢትዮጵያ እንደገቡ ቪዛ ማግኘት የሚችሉ መኾኑን የሚፈቅድ አሠራር ተዘርግቷል፡፡ በደረሱበት ቪዛ እንዲያገኙ ከተፈቀደላቸዉ አገራት ዝርዝር መካከል ጎረቤት ኤርትራ እና ሱዳን አልተካተቱም፡፡ ሶማሊያ፣ ጂቡቲ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ግን የዕድሉ ተጠቃሚ አገራት ናቸው፡፡ በሌላ በኩል ዓለም በምዕራባዉያን ተፅዕኖ ምክንያት ያገለላት ሰሜን ኮርያ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ከፈለጉ ቪዛ ከደረሱ በኋላ ማግኘት ከሚችሉት ውስጥ ተካትተዋል፡፡ የቪዛ ማግኛ መንገዱ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ በእጅጉ እንደሚያነቃቃዉ ይጠበቃል፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ ዓለምን የሚያገናኝ ግዙፍ አየር መንገድ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]