በጠብመንጃ ሳይሆን፣ በሰለጠነ የፖለቲካ ባህልና በሕዝብ ፍላጎት
በጠብመንጃ ሳይሆን፣ በሰለጠነ የፖለቲካ ባህልና በሕዝብ ፍላጎት አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታሪክ ማህደር ውስጥ በጉልበትና በጠብመንጃ አፈሙዝ ስልጣን መያዝ የብዙ ሀገራት መገለጫ ሆኖ ቆይቷል። ነገር ግን የሰው ልጅ ስልጣኔና የፖለቲካ ንቃተ ህሊና እያደገ ሲሄድ፣ የሀገር መረጋጋትና እድገት የሚረጋገጠው በሃይል ሳይሆን በሕዝብ ፍላጎት መሆኑ እየታመነበት መጥቷል። የፖለቲካ ስልጣን በጠብመንጃ ሳይሆን በሰለጠነ የፖለቲካ ባሕልና በሕዝብ ምርጫ ላይ መመስረት… https://www.fanamc.com/archives/318893
Read the full story at fanatelevision ↗