ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊተላለፉ የነበሩ የመገናኛ ሬዲዮዎች ተያዙ
ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊተላለፉ የነበሩ የመገናኛ ሬዲዮዎች ተያዙ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞያሌ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በመተላለፍ ለሸኔ የሽብር ቡድን ተደራሽ ሊሆኑ የነበሩ በርካታ የመገናኛ ሬዲዮዎች ተይዘዋል አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ባደረገው የመረጃ ስምሪት ሕገ ወጥ እንቅስቃሴውን ከመነሻው ጀምሮ በቴክኖሎጂ በመታገዝ በጥብቅ ሲከታተል እንደነበር ተመላክቷል፡፡ ለሽብር ቡድኑ እንዲደርሱ ታቅደው የነበሩት የመገናኛ ሬዲዮዎቹ ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር… https://www.fanamc.com/archives/318897
Read the full story at fanatelevision ↗